የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ ከአንድ ሺህ በላይ ተማሪዎቹን አስመረቀ

72

ጥቅምት 6/2014 (ኢዜአ) የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ 1 ሺህ 127 ተማሪዎቹን በዛሬው እለት አስመርቋል። ዩኒቨርስቲው ዛሬ ከሚያስመርቃቸው ተማሪዎች ውስጥ 1 ሺህ 42ቱ በመጀመሪያ ዲግሪ የሚያስመርቅ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ በ2ኛ ዲግሪ የተመረቁ መሆኑ ተገልጿል።

ዩኒቨርስቲው ለአቶ ሌንጮ ለታ የክብር ዶክትሬት እንደሚሰጥም ከኦቢኤን ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም