ከንቲባ አዳነች አቤቤ የ2014 ዓ.ም ትምህርትን አስጀመሩ

60

ጥቅምት 30 / 2014 (ኢዜአ)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ ምዕራፍ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በመገኘት የ2014 ዓ.ም ትምህርት አስጀመሩ።
በትምህርት ቤቱ ከንቲባዋ እንዲሁም ሌሎች አመራሮች ተገኝተው የዘንደሮውን ዓመት ትምህርት አስጀምረዋል።

በዛሬው እለት በአዲስ አበባ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች ትምህርት ጀምረዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም