ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

4223

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ/ቁ የሥራ መደቡ

መጠሪያ

የመደብ መ/ቁጥር ደረጃ ደመወዝ ብዛት የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ የሥራ መደቡ የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ
የትምህርትዓይነት የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
1 ከፍተኛ የህትመት ግራፊክስና ሌይአውት ዲዛይነር    II

VIII 8651 1 ሌይአውትና ዲዛይን ቢኤ ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት  በሙያው ህትመት ስራ ላይ የሌይአወትና ዲዛይን ልምድ ያለው፣

በሚዲያ ውስጥ በሙያው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሊያደርግ የሚችል

2 የሚዲያ ሞኒተሪንግ  ሪፖርተር

·         ለአፋን ኦሮሞ

·         ለሶማሊኛ

·         ለአፋርኛ

·         ለትግሪኛ

·         አረብኛ

·         አ

IV 4020  

1

1

1

1

1

በጋዜጠኝነትና  ኮሙዩኒኬሽን  ወይም መሰል ሙያ የባችለር ዲግሪና  2 ዓመት ወይም የማስተርስ ዲግሪና 0 ዓመት በተመዘገቡበት  ቋንቋ መናገር ፣ መጻፍና ማንበብ የሚችል/ የምትችል፣ ዜና እና ዜና ነክ መረጃዎችን የመስራት ልምድ ያለው፣ያላት
 
3

ከፍተኛ የዕቅድ የጥናትና የሥልጠና ባለሙያI 3.1/አአ-16 ፕሣ-7 6036 1 በማኔጂመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በፕላኒንግና ተመሳሳይ የሙያ መስክ የባችለር ዲግሪና 8 ዓመት ወይም የማስትሬት ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ፣ የማቀድ፣ የመምራት የመገምገምና የመተንተን ችሎታ ያለው፣ የለውጥ ስራ አሠራርና አፈጻጸም ልምድ ያለው /ያላት
4 ከፍተኛ የሰው ኃይል አስተዳደር ባለሙያI 3.1/አአ-20 ፕሣ-7 6036 1 በማኔጅመንት፣/በፐርሶኔል ማኔጅመን እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የባችለር ዲግሪና 8 ዓመት ወይም የማስተርስ ዲግሪና 6 ዓመት ለሥራው የሚያስፈልግ

የኮምፒውተር ዕውቀት፣ የሰው ሀብት አሠራር ልምድና እውቀት ያለው

ተ/ቁ የሥራመደቡ

መጠሪያ

የመደብ መ/ቁጥር ደረጃ ደመወዝ ብዛት የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ የሥራ መደቡ የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ
የትምህርትዓይነት የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
5  

ኢክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ I

3.1/አአ-12

ጽሂ.10

3137

1

ሴክሪታሪያል ሣይ/ኦፊስ ማኔጅመንት የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ 1ዐ ዓመት የስራ ልምድ  ፣ ወይም ከ1995 ዓ/ም መጨረሻ ጀምሮ 1ዐኛ ክፍል +1 ዓመት የቴክ/ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ 1 የተቀበለና 1ዐ ዓመት የስራ ልምድ ፣

-የቴክ/ሙያ ት/ቤት ዲኘሎማና 8 ዓመት የስራ ልምድ

-የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 8 ዓመት የስራ ልምድ

-ከ1995 ዓ/ም መጨረሻ ጀምሮ  1ዐኛ ክፍል +2 ዓመት የቴክ/ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ የምስክር ወረቀት  ደረጃ  II የተቀበለና 8 ዓመት የስራ ልምድ  የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 6 ዓመት የስራ ልምድ

-የኮሌጅ ዲኘሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ

-ከ1996 ዓ/ም መጨረሻ ጀምሮ  10ኛ ክፍል  +3 ዓመት የቴክ/ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ ዲኘሎማ የተቀበለና 6 ዓመት የስራ ልምድ ፣

-የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 4 ዓመት የስራ ልምድ ፣ COC የወሰደ/የወሰደች

–  በመጻፍ ልምድ ያላትና የወቅቱን ቴክኖሎጂ በአግባቡ መጠቀም የምትችል፣

–  የቢሮ አስተዳደርና አያያዝ እውቀትና ልምድ ያላት ፣

ተ/ቁ የሥራመደቡ

መጠሪያ

የመደብ መ/ቁጥር ደረጃ ደመወዝ ብዛት የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ የሥራ መደቡ የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ
የትምህርትዓይነት የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
6  

የሪከርድና ዶክመንቴሽን ሰራተኛ

3.1/አአ-174

ጽሂ.9

2748

1

በላይብረሪ ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ

በቀድሞ 12ኛበአሁኑ 1ዐኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀ 1ዐ ዓመት የስራ ልምድ ወይም

1ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ ወይም ከ1995 /ም ጀምሮ 1ዐኛ ክፍል + 1 የቴ/ሙያ ስልጠና አጠናቆ ደረጃ አንድ የተቀበለ 8 ዓመትወይም

የቴክ/ሙያ ት/ቤት ዲኘሎማ ወይም የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ 6 ዓመት

1995 /ም መጨረሻ ጀምሮ 1ዐኛ ክፍል +2 የቴክ/ሙያ ት/ት ስልጠና አጠናቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ II    የተቀበለ 6 ዓመት

ወይም 3ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ ወይም የኮሌጅ ዲኘሎማ 4 ዓመት ወይም ከ1996 /ም መጨረሻ ጀምሮ  10+ 3 ዓመት የቴክ/ሙያ ስልጠና አጠናቆ ዲኘሎማ የተቀበለ 4 ዓመትወይም የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው /ያላት

ለሥራው የሚያስፈልግ

የኮምፒውተር ዕውቀት/ የሪከርድና ማህደር መረጃ  አያያዝና አደረጃጀት በቂ ልምድ ያለው/ያላት

7 ሾፌር መካኒክ 3.1/አአ-40

እጥ-8    2628 2ኛ እርከን ገባ ብሎ 1 የቀለም ትምህርት የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና የመካኒክነት ችሎታ ማስረጃ ያለው እና 4 ዓመት  የሥራ ልምድ –  የተለያዩ ሞዴል ያላቸው መኪናዎችን ጠባይ ተረድቶ የመንዳት፣

–  ተሽከርከሪዎችን በአግባቡ መጠቀምና ብልሽቶችን በቀላሉ በመለየት ለቅርብ ኃላፊው ሪፖርት የማድረግ፣

–  የመስክ ስራ የመስራት፣ ቅዳሜና እሁድ፣ በበዓላት ቀናት እና በሌሎች የሥራ ቀናት ጭምር የምሽትና  አዳር ስራ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/የሆነች

ተ/ቁ የሥራመደቡ

መጠሪያ

የመደብ መ/ቁጥር ደረጃ ደመወዝ ብዛት የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ የሥራ መደቡ የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ
የትምህርትዓይነት የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
8 ሾፌር IV

3.1/አ.አ-200 እጥ-7 2298

2ኛ እርከን ገባ ብሎ

1 የቀለም ትምህርት -የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና   4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ፣ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፣

የተለያዩ ሞዴል ያላቸው መኪናዎችን ጠባይ ተረድቶ የመንዳት፣

–  ተሽከርከሪዎችን በአግባቡ መጠቀምና ብልሽቶችን በቀላሉ በመለየት ለቅርብ ኃላፊው ሪፖርት የማድረግ

–      የመስክ ስራ የመስራት ቅዳሜና እሁድ፣ በበዓላት ቀናት እና በሌሎች የሥራ ቀናት ጭምር የምሽትና የአዳር ስራ  ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/የሆነች

9 ሾፌር III 3.1/አ.አ-202 እጥ-6 2100

3ኛ እርከን ገባ ብሎ

1 የቀለም ትምህርት -የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና   4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ፣ ወይም

የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 3ኛ  ደረጃ መንጃ ፈቃድ 4 ዓመት የስራ ልምድያለው/ያላት፣

የተለያዩ ሞዴል ያላቸው መኪናዎችን ጠባይ ተረድቶ የመንዳት፣

–  ተሽከርከሪዎችን በአግባቡ መጠቀምና ብልሽቶችን በቀላሉ በመለየት ለቅርብ ኃላፊው ሪፖርት የማድረግ

–      የመስክ ስራ የመስራት ቅዳሜና እሁድ፣ በበዓላት ቀናት እና በሌሎች የሥራ ቀናት ጭምር የምሽትና የአዳር ስራ  ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/የሆነች

10 ሞተረኛ ፖስተኛ 3.1/አአ-175 እጥ.3 1511

5ኛ እርከን ገባ ብሎ

1 የቀለም ትምህርት –  የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ፣ ያለው

–      ሞተር ሳይክል  በአግባቡ የማሽከርከር ችሎታ ያለው

ተ/ቁ የሥራመደቡ

መጠሪያ

የመደብ መ/ቁጥር ደረጃ ደመወዝ ብዛት የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ የሥራ መደቡ የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ
የትምህርትዓይነት የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
11 የጥበቃ ሠራተኛ

3.1/አአ-46

ጥጉ-2 961 1 የቀለም ትምህርት የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና አግባብ ያለው 2 ዓመት የሥራ ልምድ  ወይም

·         5ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ፣

ቢቻል በጦር መሣሪያ አጠቃቀም በቂ እውቀትና ልምድ ያለው

ከማንኛውም ደባል ሱስ ነጻ የሆነ

ማሣሠቢያ ፣

 • አመልካቾች  ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት  7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት  ውስጥ የትምህርትና  የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ  የመ/ቤቱ ሰው ሀብት ሥራ አመራር ቢሮ ቀርባችሁ መመዝገብ  የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
 • የሚያቀርቡት ማስረጃ ከሚያመለክቱበት የሥራ መደብ ጋር አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ እና የትምህርት ዝግጅት መሆን ይኖርበታል፡፡
 • የሥራ ልምድ ማስረጃው ላይ የአገልግሎት ዘመን ቀን፣ ወርና ዓ.ም እንዲሁም ይከፈላቸው የነበረውን የወር ደመወዝ፣ መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች  የተሰራባቸው የሥራ ልምድ ከሆኑ ደግሞ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ እንዲሁም ከሥራ የተሰናበቱበትን ምክንያት የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
 • የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
 • ሴት አመልካÓች ይበረታታሉ
 • በተራ ቁጥር 1 እና 2 ላይ ያሉ የስራ መደቦች ከደመወዝ በተጨማሪ በመ/ቤቱ አሠራር መሠረት የጥቅማ ጥቅም ክፍያ ይኖራቸዋል ፡፡
 • በተራ ቁጥር 11 ላይ የተመለከተው የስራ መደብ  ዋስ / ተያዥ/ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት
 • አድራሻ በላይ ዘለቀ መንገድ ከሰሜን ሆቴል ከፍ ብሎ ወ/ሮ ቀለመወርቅ ት/ቤት አካባቢ።

                                         ስልክ ቁጥር   0111264441/ 0111550011    

የኢትዮጵያ  ዜና አገልግሎት  ኤጀንሲ

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ/ቁ የሥራ መደቡ

መጠሪያ

የመደብ መ/ቁጥር ደረጃ ደመወዝ ብዛት የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ የሥራ መደቡ የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ
የትምህርትዓይነት የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
1 ከፍተኛ የህትመት ግራፊክስና ሌይአውት ዲዛይነር    II

VIII 8651 1 ሌይአውትና ዲዛይን ቢኤ ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት  ለሥራው የሚያስፈልግ ክህሎት ዕውቀትና ችሎታ
2 ከፍተኛ የገበያ ጥናት ማስፋፊያና ደንበኞች አገልግሎት ኃላፊ I VII 7284 1 በማርኬቲንግ

/በማኔጅመንት

ቢኤ ዲግሪና 6 ዓመትወይም ኤም.ኤ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ ለሥራው የሚያስፈልግ ክህሎት ዕውቀትና ችሎታ
3 ከፍተኛ የማርኬቲንግ  ባለሙያ VII 7284 1 በማርኬቲንግ

/በማኔጅመንት

ቢኤ ዲግሪና 6 ዓመት ወይም ኤም.ኤ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ  
4 የድረ-ገጽና አዲሱ ሚዲያ አዘጋጅ III   VI 6055 5 በጋዜጠኝነትና  ኮሙዩኒኬሽን  ወይም መሰል ሙያ የባችለር ዲግሪና 5 ዓመት ወይም የማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት ለድረገጽና ማህበራዊ  ሢዲያ ከአማርኛ በተጨማሪ ኦሮሚኛና ትግርኛ ቋንቋ የሚችል
5 የድረ-ገጽና አዲሱ ሚዲያ ከፍተኛ ሪፖርተር   V 4975 2 በጋዜጠኝነትና  ኮሙዩኒኬሽን  ወይም መሰል ሙያ የባችለር ዲግሪና  4 ዓመት ወይም የማስተርስ ዲግሪና 2 ዓመት ለድረገጽና ማህበራዊ  ሢዲያ ከአማርኛ በተጨማሪ ኦሮሚኛና ትግርኛ ቋንቋ የሚችል
6 ከፍተኛ የዕቅድ የጥናትና የሥልጠና ባለሙያI 3.1/አአ-16 ፕሣ-7 6036 1 በማኔጂመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በፕላኒንግና ተመሳሳይ የሙያ መስክ የባችለር ዲግሪና 8 ዓመት ወይም የማስትሬት ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ፣ የማቀድ፣ የመምራት የመገምገምና የመተንተን ችሎታ ያለው

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ/ቁ የሥራመደቡ

መጠሪያ

የመደብ መ/ቁጥር ደረጃ ደመወዝ ብዛት የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ የሥራ መደቡ የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ
የትምህርትዓይነት የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
7 የሚዲያ ሞኒተሪንግ ከፍተኛ ሪፖርተር

·         አፋን ኦሮምኛ

·         ለትግርኛ

  V 4975  

1

1

በጋዜጠኝነትና  ኮሙዩኒኬሽን  ወይም መሰል ሙያ የባችለር ዲግሪና  4 ዓመት ወይም የማስተርስ ዲግሪና 2 ዓመት በተመዘገቡበት  ቋንቋ መናገር ፣ መጻፍና ማንበብ የሚችል/ የምትችል
8 የሚዲያ ሞኒተሪንግ  ሪፖርተር

·         ለአፋን ኦሮሞ

·         ለሶማሊኛ

·         ለአፋርኛ

·         ለትግሪኛ

·         አረብኛ

·         አ

IV 4020  

1

1

1

1

1

በጋዜጠኝነትና  ኮሙዩኒኬሽን  ወይም መሰል ሙያ የባችለር ዲግሪና  2 ዓመት ወይም የማስተርስ ዲግሪና 0 ዓመት በተመዘገቡበት  ቋንቋ መናገር ፣ መጻፍና ማንበብ የሚችል/ የምትችል
9 ከፍተኛ የሰው ኃይል አስተዳደር ባለሙያI 3.1/አአ-20 ፕሣ-7 6036 1 በማኔጅመንት፣/በፐርሶኔል ማኔጅመን እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የባችለር ዲግሪና 8 ዓመት ወይም የማስተርስ ዲግሪና 6 ዓመት ለሥራው የሚያስፈልግ

የኮምፒውተር ዕውቀት

  የሰው ኃብት ሥራ አመራር  ባለሙያ 3.1/አአ-21 ኘሣ.4

4085   1 በማኔጅመንት፣በፐርሶኔል ማኔጅመን እና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የባችለር ዲግሪና 5 ዓመት ወይም የማስተርስ ዲግሪና 3 ዓመት የኮምፒውተር ዕውቀትና ክህሎት፣መሰረታዊ  ሰነዶች እና የፐርሶኔል ሥራ እውቀት  ያለው /ያላት

ማሣሠቢያ ፣

 • xmLµÓC YH ¥S¬wqEà kwÈbT qN jMé ÆlùT 7 / ሰባት/ tk¬¬Y yo‰ qÂT WS_  yTMHRT yo‰ LMD ¥Sr©ChùN êÂWN y¥YmlS æè ÷pE kxND gùRD æèG‰F UR bmÃZ የመ/ቤቱ ሰው ሀብት ሥራ አመራር ቢሮ ቀርባችሁ መመዝገብ  የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
 • የሚያቀርቡት ማስረጃ ከሚያመለክቱበት የሥራ መደብ ጋር አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ እና የትምህርት ዝግጅት መሆን ይኖርበታል፡፡
 • የሥራ ልምድ ማስረጃው ላይ የአገልግሎት ዘመን ቀን፣ ወርና ዓ.ም እንዲሁም ይከፈላቸው የነበረውን የወር ደመወዝ፣ መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የተሰራባቸው የሥራ ልምድ ከሆኑ ደግሞ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ እንዲሁም ከሥራ የተሰናበቱበትን ምክንያት የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
 • የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
 • አድራሻ በላይ ዘለቀ መንገድ ከሰሜን ሆቴል ከፍ ብሎ ወ/ሮ ቀለመወርቅ ት/ቤት አካባቢ።
 • ሴት አመልካÓች ይበረታታሉ
 • በተራ ቁጥር 7 እና 9 ላይ ከተመለከቱት  የሥራ መደቦች በስተቀር ሌሎች የስራ መደቦች ከደመወዝ በተጨማሪ በመ/ቤቱ አሠራር መሠረት የጥቅማ ጥቅም ክፍያ ይኖራቸዋል ፡፡

                        ስልክ ቁጥር   0111264441/ 0111550011    

የኢትዮጵያ  ዜና አገልግሎት  ኤጀንሲ

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ/ቁ የሥራመደቡ

መጠሪያ

የመደብ መ/ቁጥር ደረጃ ደመወዝ ብዛት የሥራ መደቡ የሚጠይቀው የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ የሥራ መደቡ የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ
የትምህርትዓይነት የትምህርት ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
8          
9            
10            
11 ከፍተኛ የገበያ ጥናት ማስፋፊያና ደንበኞች አገልግሎት ኃላፊ I VII 7284 1 በማርኬቲንግ

/በማኔጅመንት

ቢኤ ዲግሪና 6 ዓመትወይም ኤም.ኤ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ  
  ኘሮግራም ዳይሬክተር      – vIII 10234 3ኛ እርከን ገባ ብሎ 1 በዳይሬክቲንግ ወይም በቴአትር ወይም በሲኒማ የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት ወይም የማስተርስ ዲግሪና 6 ዓመት  የስራ ልምድ ያለው/ላት በፊልምና በስቱዲዮ ዳይሬክቲንግ ልምድ ያለው /ያላት
  ከፍተኛ የህትመት ግራፊክስና ሌይአውት ዲዛይነር    II

VIII 8651 1 ሌይአውትና ዲዛይን ቢኤ ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት  ለሥራው የሚያስፈልግ ክህሎት ዕውቀትና ችሎታ