አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የምርጫ ክልሎች የስድስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ ስነ-ስረዓት ተጀመረ

156

ሰኔ 14 ቀን 2013 (ኢዜአ) በምርጫ ክልል አዲስ አበባ፣ ከፋ ዞን ቦንጋ፣ ቻግኒ፣ ሲዳማ አዋሳ ከተማና ድረብርሃን የስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ ተጀመረ።

የድምጽ አሰጣጥ ስነ-ስረዓቱ እየተካሄደባቸው የሚገኝባቸው የምርጫ ክልሎች አዲስ አበባ፣ ከፋ ዞን ቦንጋ፣ ቻግኒ፣ ሲዳማ አዋሳ ከተማና ደብረብርሃን ሲሆኑ መራጮች ድምጻቸውን ለመስጠት ተሰለፍው ወረፋቸውን በመጠባበቅ ላይ ናቸው።

የምርጫ አስፈጻሚዎች ታዛቢዎችና የጸጥታ አካላት የምርጫውን ስነ-ስርዓት ለማስፈጸም በተቀናጀ ሁኔታ እየሰሩም ይገኛል።

አጠቃላይ ከ37 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ለመራጭነት ተመዝግቧል፤ 9 ሺህ 505 ዕጩዎች ለህዝብ ተወካዮችና ለክልል ምክር ቤቶች ቀርበዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም