ምክር ቤቱ “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አጸደቀ

87

ሚያዚያ 28/2013 (ኢዜአ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ።

አፀደቀየህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር ቤት "ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)" እና "ሸኔ" በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ፡፡

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሚያዚያ 23 ቀን 2013 ዓ.ም "ህወሓት" እና" ሸኔ" በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሀሳብ ማቅረቡ ይታወሳል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም