ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ለመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሠጡ

3664

አዲስ አበባ ግንቦት 2/2010 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ለፌዴራል መንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሠጡ፡፡

ሹመቱ የተሰጠው የትምህርት ዝግጀትና የፖለቲካ አመራር ብቃትን ከግምት በማስገባት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በላከው መግለጫ አስታውቋል።

ተሿሚዎቹ ከግንቦት 2 ቀን 2010  ጀምሮ ስራቸውን እንደሚጀምሩ ተመልክቷል፡፡

በዚሁ መሰረት ተሿሚዎቹ:-

 1. አምባሳደር ደግፌ ቡላ በሚኒስትር ማዕረግ የፌዴራል የፍትህና የሕግ ምርምርና ሥልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር
 1. አቶ ፍቃዱ ተሰማ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል አስተባባሪ
 1. አቶ ሳዳት ናሻ በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል
 1. አቶ ዛዲግ አብርሃ በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል

5  ዶክተር ተመስገን ቡርቃ በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል

6  ወይዘሮ ለሃርሳ አብዱላሂ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

7  አቶ ብርሃኑ ፈይሳ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

 1. ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ የግብርናና እንስሳት ሃብት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 1. ዶክተር ኢያሱ አብረሃ የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 1. አቶ ሲሳይ ቶላ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

11 አቶ እሸቴ አስፋው የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

12 ወይዘሮ ህይወት ሞሲሳ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

 1. ዶክተር ነጋሽ ዋቅሻው የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 1. ዶክተር አብረሃ አዱኛ የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 2. 15  አቶ ዮሐንስ ድንቃየሁ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
 3. 16 አቶ አያና ዘውዴ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

17  አቶ ቴድሮስ ገብረእግዚአብሔር በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር

18 አቶ ከፍያለው ተፈራ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

19 አቶ ካሳሁን ጎፌ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሚኒስትር ዴኤታ

20 አቶ ተመስገን ጥላሁን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሚኒስትር ዴኤታ

21 ዶክተር መብራቱ መለስ የንግድ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

22 አቶ ሀብታሙ ሲሳይ   የንግድ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

23 አምባሳደር ሌላዓለም ገብረዮሐንስ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ

24 አቶ ጌታቸው ኃይለማርያም የሀገር መከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ

25 አቶ አድማሱ አንጎ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሚኒሰትር ዴኤታ

26 አቶ ገለታ ስዩም የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሚኒሰትር ዴኤታ

27 አቶ አህመድ ቱሳ የገንዘብና የኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

28 አምበሳደር ምሰጋኑ አርጋ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

29 አቶ አሰፋ ኩምሳ የማዕድን፣ ነዳጀና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

30 ወይዘሮ ብዙነሽ መሠረት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

31 ወይዘሮ ቡዜና አልከድር የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

32 ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

33 አምባሳደር ብርቱካን አያኖ  የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

34 ወይዘሮ አስቴር ዳዊት የሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

35 ወይዘሮ ፍሬሕይወት አያሌው የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

36 ወይዘሮ ፈርሂያ መሐመድ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

37 ወይዘሮ ምሥራቅ ማሞ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

38 ወይዘሮ ስመኝ ውቤ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

39 አቶ ጌታቸው ባልቻ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

40 ኮሎኔል ታዜር ገብረእግዚአብሔር የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

41 ወይዘሮ ኢፍራህ ዓሊ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

42 አቶ ወርቁ ጓንጉል በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የፅህፈት ቤት አገልግሎትና መልካም አስተዳደር ክትትል ሚኒስቴር ዴኤታ በመሆን ተሹመዋል፡፡